
12
•
ያለተገቢመከላከያእንዲሁም ሰሃኖች፣ሳር ሰብሳቢው ወይም ሌሎች
ያለተገቢመከላከያእንዲሁም ሰሃኖች፣ሳር ሰብሳቢውወይምሌሎች
የአደጋ ተከላካይ መሳሪያዎች በትክክል ሳይገጠሙ ማጨጃ ማሽኑን
የአደጋ ተከላካይ መሳሪያዎች በትክክል ሳይገጠሙ ማጨጃ ማሽኑን
እንዳይጠቀሙበት።
•
በአግባቡማሽኑንለመጠቀምእናመለዋወጫእቃዎችንለመገጣጠም
በአግባቡማሽኑንለመጠቀምእናመለዋወጫእቃዎችንለመገጣጠም
የአምራቹንመመሪያበትክክልያንብቡት።እንዲሁምበማሽኑአምራች
የአምራቹንመመሪያበትክክልያንብቡት።እንዲሁምበማሽኑአምራች
ድርጅት የተረጋገጡ መለዋወጫ እቃዎችን ብቻ ይጠቀሙ።
ድርጅት የተረጋገጡ መለዋወጫ እቃዎችን ብቻ ይጠቀሙ።
•
ማሽኑን ጥለው ሲሄዱ፣ ከማጽዳትዎ በፊት ወይም የታመቀውን
ማሽኑን ጥለው ሲሄዱ፣ ከማጽዳትዎ በፊት ወይም የታመቀውን
ለማስለቀቅ በሚሞክሩ ጊዜ ሞተሩን ያስቁሙት።
ለማስለቀቅ በሚሞክሩ ጊዜ ሞተሩን ያስቁሙት።
•
ሳር ሰብሳቢውን ለመፍታት/ለማውለቅ የማሽኑን ሞተር ያጥፉት
ሳር ሰብሳቢውን ለመፍታት/ለማውለቅ የማሽኑን ሞተር ያጥፉት
እናየማሽኑን ምላጭ መሽከርከር ሙሉ በሙሉ እስኪቆም ድረስ
እናየማሽኑን ምላጭ መሽከርከር ሙሉ በሙሉ እስኪቆም ድረስ
ይጠብቁ። ማጨድ ያለብዎት በቀን ብርሃን ወይም በጥሩ የዘመናዊ
ይጠብቁ። ማጨድ ያለብዎት በቀን ብርሃን ወይም በጥሩ የዘመናዊ
መብራት ብቻ ነው።
•
አልኮልና አደንዛዥ ዕጾችን ወስደው ማሽኑን መጠቀም በጥብቅ
አልኮልና አደንዛዥ ዕጾችን ወስደው ማሽኑን መጠቀም በጥብቅ
የተከለከለ ነው።
•
እርጥበት ባለው ሳር ላይ ማሽኑን ፈጽሞ መጠቀም የለብዎትም።
እርጥበት ባለው ሳር ላይ ማሽኑን ፈጽሞ መጠቀም የለብዎትም።
ማሽኑን በሚጠቀሙበት ጊዜ አረማመድዎን ልብ ይበሉ፤ እጀታውን
ማሽኑን በሚጠቀሙበት ጊዜ አረማመድዎን ልብ ይበሉ፤ እጀታውን
ጠበቅ አድርገው በመያዝ ይራመዱ፤ በጭራሽመሮጥ የለብዎትም።
ጠበቅ አድርገው በመያዝ ይራመዱ፤ በጭራሽመሮጥ የለብዎትም።
•
የተገጠመላቸው ማጨጃ ማሽኖች ላይ የማሽኑ ሞተር ሳይነሳና በፊት
የተገጠመላቸው ማጨጃ ማሽኖች ላይ የማሽኑ ሞተር ሳይነሳና በፊት
በራሱ የሚሽከረከረውን አካል ወይም አሽከርካሪ ዘንጉን /clutch/
በራሱ የሚሽከረከረውን አካል ወይም አሽከርካሪ ዘንጉን /clutch/
ይንቀሉ/ይፍቱ።
•
የማሽኑ ሞተር ከተነሳ በኋላ ድምፁ ከዎትሮ ለየት የሚል ከሆነ በቶሎ
የማሽኑ ሞተር ከተነሳ በኋላ ድምፁ ከዎትሮ ለየት የሚል ከሆነ በቶሎ
ሞተሩን አጥፍተው ምክንያቱን ይለዩ ወይም ያጣሩ። የድምፁ ለየት
ሞተሩን አጥፍተው ምክንያቱን ይለዩ ወይም ያጣሩ። የድምፁ ለየት
ማለት ለችግሩ ምክንያት ነውና።
•
ማሽኑን በሚጠቀሙበት ጊዜ ሁሌም ጎን እና ጎንም መከላከያ ያለው
ማሽኑን በሚጠቀሙበት ጊዜ ሁሌም ጎን እና ጎንም መከላከያ ያለው
የዐይን መነፅር ያድርጉ።
•
ማሽኑ እየሰራ እያለ ያለምንም ሰው በጭራሽ ትተውት ወዴትም
ማሽኑ እየሰራ እያለ ያለምንም ሰው በጭራሽ ትተውት ወዴትም
አይንቀሳቀሱ።
2. በዳገት ወይም ቁልቁለት ሥፍራዎች ላይ ማሽኑን ስለመጠቀም
2. በዳገት ወይም ቁልቁለት ሥፍራዎች ላይ ማሽኑን ስለመጠቀም
ዳገታማ ወይም ቁልቁለታማ ቦታዎች ጉዳት ሊያስከትሉ የሚችሉ
ዳገታማ ወይም ቁልቁለታማ ቦታዎች ጉዳት ሊያስከትሉ የሚችሉ
ከመንሸራተት እና ከመውደቅ ጋር የተገናኙ አደጋዎች ዋነኛ መነሻዎች
ከመንሸራተት እና ከመውደቅ ጋር የተገናኙ አደጋዎች ዋነኛ መነሻዎች
ናቸው። እንደነዚህዓይነትቦታዎችሁሌምተጨማሪጥንቃቄየሚፈልኩ
ናቸው። እንደነዚህዓይነትቦታዎችሁሌምተጨማሪጥንቃቄየሚፈልኩ
ቦታዎች ናቸው። አንድን ዳገታማ ወይም ቁልቁለታማ ቦታ ማጨድ
ቦታዎች ናቸው። አንድን ዳገታማ ወይም ቁልቁለታማ ቦታ ማጨድ
የማይችሉ መስሎ ከተሰማዎት ይተውት/አያጭዱት።
የማይችሉ መስሎ ከተሰማዎት ይተውት/አያጭዱት።
ማድረግ ያለብዎት-
•
ዳገታማ/ቁልቁለታማ ቦታዎችን ወደላይ ወይም ወደታች ሳይሆን
ዳገታማ/ቁልቁለታማ ቦታዎችን ወደላይ ወይም ወደታች ሳይሆን
አግድምወደጎንያጭዱ። ዳገታማ/ቁልቁለታማቦታዎችላይአቅጣጫ
አግድምወደጎንያጭዱ። ዳገታማ/ቁልቁለታማቦታዎችላይአቅጣጫ
ሲቀይሩ ከፍተኛ ጥንቃቄ ያድርጉ።
•
እንደ ድንጋይ፣ እንጨትና የመሳሰሉ ለማሽኑ አስቸጋሪ ነገሮችን
እንደ ድንጋይ፣ እንጨትና የመሳሰሉ ለማሽኑ አስቸጋሪ ነገሮችን
ከአካባቢው ያስወግዱ። ።
•
ከጉድጓዶች፣ ከሥራሥር ወይም ጉቶዎች ይጠንቀቁ፤ ረዣዥም
ከጉድጓዶች፣ ከሥራሥር ወይም ጉቶዎች ይጠንቀቁ፤ ረዣዥም
ሊሸፍኗቸው ይችላሉና።
ማድረግ የሌለብዎት-
•
ቁልቁለታማ ቦታዎች አካባቢ ቦይ መውውረጃና እርከን ያለበት
ቁልቁለታማ ቦታዎች አካባቢ ቦይ መውውረጃና እርከን ያለበት
አካባቢማሽኑንከመጠቀምይቆጠቡ።እርስዎ(ኦፕሬተሩ)ሊንሸራተቱ
አካባቢማሽኑንከመጠቀምይቆጠቡ።እርስዎ(ኦፕሬተሩ)ሊንሸራተቱ
ወይም ሊደናቀፉ ይችላሉና።
•
በጣም ቀጥ ያሉ ቦታዎችን በማሽኑ አያጭዱ።
በጣም ቀጥ ያሉ ቦታዎችን በማሽኑ አያጭዱ።
•
እርጥበት ባለው ሳር ላይ ማሽኑን አይጠቀሙ፤ ሊያንሸራትትዎት
እርጥበት ባለው ሳር ላይ ማሽኑን አይጠቀሙ፤ ሊያንሸራትትዎት
ይችላልና
3. ህፃናት
የማሽኑ ሠራተኛ ህፃናት በአካባቢው መኖራቸውን ካላወቀና ካልሠማ
የማሽኑ ሠራተኛ ህፃናት በአካባቢው መኖራቸውን ካላወቀና ካልሠማ
አስከፊ የሆነ አደጋ በህፃናት ላይ ሊከሰት ይችላል። ህፃናት በማሽኑና
አስከፊ የሆነ አደጋ በህፃናት ላይ ሊከሰት ይችላል። ህፃናት በማሽኑና
በማሽኑ ስራ በቀላሉ ሊሳቡ ይችላሉ። ህፃናትን ባስቀመጥንበት ቦታ ላይ
በማሽኑ ስራ በቀላሉ ሊሳቡ ይችላሉ። ህፃናትን ባስቀመጥንበት ቦታ ላይ
እናገኛቸዋለን ማለት ዘበት ነው፤ ስለዚህ-
እናገኛቸዋለን ማለት ዘበት ነው፤ ስለዚህ-
•
ህፃናትን ማሽኑ ከሚያጭድበት አካባቢ ያርቁ። እንዲሁም ሌላ አዋቂ
ህፃናትን ማሽኑ ከሚያጭድበት አካባቢ ያርቁ። እንዲሁም ሌላ አዋቂ
ሰው ሊጠብቃቸው በሚችልበት ያስቀምጡጧቸው።
ሰው ሊጠብቃቸው በሚችልበት ያስቀምጡጧቸው።
•
ንቁ/ጠንቃቃ ይሁኑ፤ ህፃናት ወደሚሰሩበት አካባቢ መግባታቸውን
ንቁ/ጠንቃቃ ይሁኑ፤ ህፃናት ወደሚሰሩበት አካባቢ መግባታቸውን
ከተመለከቱ ግን ፈጥነው የማሽኑን ሞተር ያጥፉት።
ከተመለከቱ ግን ፈጥነው የማሽኑን ሞተር ያጥፉት።
•
ማሽኑን ይዘው ወደ ኋላ ከመሄድዎት ቨፊት እና በሚሄዱበት ጊዜ
ማሽኑን ይዘው ወደ ኋላ ከመሄድዎት ቨፊት እና በሚሄዱበት ጊዜ
በአካባቢው ላይ ህፃናት ላለመኖራቸው ከበስተኋላዎ እና ወደ ታች
በአካባቢው ላይ ህፃናት ላለመኖራቸው ከበስተኋላዎ እና ወደ ታች
በትክክል ይመልከቱ።
•
ህፃናት ማሽኑን እንዲነኩት በፍጽሙ አይፍቀዱ።
ህፃናት ማሽኑን እንዲነኩት በፍጽሙ አይፍቀዱ።
•
በማሽኑን እያጨዱ በደንብ ወደማይታዩ እንደ ኩርባ ቦታዎች
በማሽኑን እያጨዱ በደንብ ወደማይታዩ እንደ ኩርባ ቦታዎች
(ኮርነሮች)፣ቁጥቋጦዎች ዛፎች እንድሁም ዕይታን ሊጋርዱ
(ኮርነሮች)፣ቁጥቋጦዎች ዛፎች እንድሁም ዕይታን ሊጋርዱ
ወደሚችሉ ነገሮች በሚደርሱ ጊዜ ከፍተኛ ጥንቃቄ ያድርጉ።
ወደሚችሉ ነገሮች በሚደርሱ ጊዜ ከፍተኛ ጥንቃቄ ያድርጉ።
ማስጠንቀቂያ
በዚህማሽንህፃናትሊጎዱወይምአደጋሊደርስባቸው
በዚህማሽንህፃናትሊጎዱ ወይምአደጋሊደርስባቸው
ይችላሉ። የአሜሪካ የሕጻናት ሕክምና አካዳሚ (The American
ይችላሉ። የአሜሪካ የሕጻናት ሕክምና አካዳሚ (The American
Academy of Pediatrics) በእግረኛ ቁጥጥር የሚሰሩ የሳር ማጨጃ
Academy of Pediatrics) በእግረኛ ቁጥጥር የሚሰሩ የሳር ማጨጃ
ማሽኖችን ህፃናት እንዲያንቀሳቅሱትእድሜያቸው ቢያንስ አስራ ሁለት
ማሽኖችን ህፃናት እንዲያንቀሳቅሱትእድሜያቸው ቢያንስ አስራ ሁለት
(12) አመት የሞላቸው መሆን እንዳለበት ይመክራል፤ እንዲሁም የሚነዱ
(12) አመት የሞላቸው መሆን እንዳለበት ይመክራል፤ እንዲሁም የሚነዱ
የሳርማጨጃመኪኖችንለማሽከርከርቢያንስዕድሜያቸውአስራስድስት
የሳርማጨጃመኪኖችንለማሽከርከርቢያንስዕድሜያቸውአስራስድስት
(16) አመት መሙላት እንዳለበት ይመክራል።
(16) አመት መሙላት እንዳለበት ይመክራል።
•
ማሽኑን በምንጭንበት ወይም በምናወርድበት ወቅት መመሪያው
ማሽኑን በምንጭንበት ወይም በምናወርድበት ወቅት መመሪያው
(ማኑዋሉ)እንደሚያዘው የኦፕሬሽኑ አንግል ከ15 ዲግሪ /15°/
(ማኑዋሉ)እንደሚያዘው የኦፕሬሽኑ አንግል ከ15 ዲግሪ /15°/
መብለጥ የለበትም።
•
ማሽኑን በሚያንቀሳቅሱበት ጊዜ ጠንካራና ሽፍን የሆኑ ጫማዎችን
ማሽኑን በሚያንቀሳቅሱበት ጊዜ ጠንካራና ሽፍን የሆኑ ጫማዎችን
፣የዐይን ጭምብሎችንና መነጽሮችን እንዲሁም ለጆሮችዎየድምጽ
፣የዐይን ጭምብሎችንና መነጽሮችን እንዲሁም ለጆሮችዎየድምጽ
መከላከያን ጨምሮ ተገቢ የግል ደህንነት መጠበቂያ መሳሪያዎችን
መከላከያን ጨምሮ ተገቢ የግል ደህንነት መጠበቂያ መሳሪያዎችን
መጠቀምና (PPE) ይጠቀሙ። ቁምጣዎችን አድርገው እና/ወይም
መጠቀምና (PPE) ይጠቀሙ። ቁምጣዎችን አድርገው እና/ወይም
ነጠላ ጫማ ተጫምተው በጭራሽ ማሽኑን አይጠቀሙ።
ነጠላ ጫማ ተጫምተው በጭራሽ ማሽኑን አይጠቀሙ።
ውጭበማሽኑእያጨዱመሆንዎትንአንድሌላሰውእንዲያውቀውያድርጉ።
ውጭበማሽኑእያጨዱመሆንዎትንአንድሌላሰውእንዲያውቀውያድርጉ።
4. ትክክለኛ የናፍጣ አጠቃቀም
ለማሽኑ ናፍጣ በሚጠቀሙበት ጊዜ ከፍተኛ ጥንቃቄ ያድርጉ። ናፍጣ
ለማሽኑ ናፍጣ በሚጠቀሙበት ጊዜ ከፍተኛ ጥንቃቄ ያድርጉ። ናፍጣ
ተቀጣጣይ ነው፣እንዲሁም ትናኙም ፈንጂ ነው።
ተቀጣጣይ ነው፣እንዲሁም ትናኙም ፈንጂ ነው።
ጠቃሚ ማስታወሻ
ይህ ሳር ማጨጃ ማሽን ያለዘይት ወይም ናፍጣ
ይህ ሳር ማጨጃ ማሽን ያለዘይት ወይም ናፍጣ
ነው የሚጓጓዘው።
ማሳሰቢያ
ማሽኑየሚወስደውናፍጣእስከ10በመቶውየሚሆንኢታኖል
ማሽኑየሚወስደውናፍጣእስከ10በመቶውየሚሆንኢታኖል
(ethanol or E10) በውስጡ ቢያዝ ተቀባይነት አለው። ከ10 በመቶ
(ethanol or E10) በውስጡ ቢያዝ ተቀባይነት አለው። ከ10 በመቶ
በላይ የሚሆን ኤታኖል የያዘ ናፍጣ መጠቀም ግን አምራቹ ለማሽኑ
በላይ የሚሆን ኤታኖል የያዘ ናፍጣ መጠቀም ግን አምራቹ ለማሽኑ
የገበውን ዋስትና ያሳጣል።
•
የእሳትአደጋሊፈጥሩየሚችሉነገሮችንማለትምእንደሲጋራየናፍጣ
የእሳትአደጋሊፈጥሩየሚችሉነገሮችንማለትምእንደሲጋራየናፍጣ
ሲሊንደሮች ወይንም ፒፓዎች እንዲሁም ከመሰል ነገሮች ይጠበቁ።
ሲሊንደሮች ወይንም ፒፓዎች እንዲሁም ከመሰል ነገሮች ይጠበቁ።
•
የተፈቀደ መያዣን ብቻ ይጠቀሙ።
•
ሞተሩበመስራትላይእያለበጭራሽየናፍጣስሲሊንደሩንከፍተውናፍጣ
ሞተሩበመስራትላይእያለበጭራሽየናፍጣስሲሊንደሩንከፍተውናፍጣ
መጨመርአይሞክሩ።ናፍጣለመጨመርሞተሩእንዲቀዘቀዝያድርጉ።
መጨመርአይሞክሩ።ናፍጣለመጨመርሞተሩእንዲቀዘቀዝያድርጉ።
•
ቤት ውስጥ ለማሽኑን ናፍጣ አይጨምሩ።
•
ማሽኑን ወይም የናፍጣ ሲሊንደሩን/መያዣ ጀሪካኑን ነዲድ እሳት፣
ማሽኑን ወይም የናፍጣ ሲሊንደሩን/መያዣ ጀሪካኑን ነዲድ እሳት፣
እንደ የውሃ ማሞቂያ ያለ ወይም የእሳት ፍንጥርጣሪ ወይም የእሳት
እንደ የውሃ ማሞቂያ ያለ ወይም የእሳት ፍንጥርጣሪ ወይም የእሳት
ነዲድ በቀላሉ ሊፈጥሩ የሚችሉ ሌሎች መሳሪያዎች ባሉበት ቦታ ።
ነዲድ በቀላሉ ሊፈጥሩ የሚችሉ ሌሎች መሳሪያዎች ባሉበት ቦታ ።
•
(የናፍጣ)መያዣዎችን በአውቶሞቢል መኪና ውስጥ፣ በጭነት
(የናፍጣ)መያዣዎችን በአውቶሞቢል መኪና ውስጥ፣ በጭነት
መኪና ወይም ፓላስቲክ በተነጠፈ ተጎታች ተሸከርካሪ ላይም ሆነ
መኪና ወይም ፓላስቲክ በተነጠፈ ተጎታች ተሸከርካሪ ላይም ሆነ
ናፍጣ አይጨምሩበት/አይሙሉት። ሁልጊዜም ከመሙላትዎ
ናፍጣ አይጨምሩበት/አይሙሉት። ሁልጊዜም ከመሙላትዎ
አስቀድሞ (ናፍጣ)መያዣዎችን ከተሽከርካሪዎት አርቀው መሬት
አስቀድሞ (ናፍጣ)መያዣዎችን ከተሽከርካሪዎት አርቀው መሬት
ላይ ያስቀምጡ።
•
በናፍጣ የሚሰራውን መሳሪያ ከጭነት መኪናው ወይም ከተጎታች
በናፍጣ የሚሰራውን መሳሪያ ከጭነት መኪናው ወይም ከተጎታች
መኪናው አውርደው መሬት ላይ በማድረግ ናፍጣ ይጨምሩለት።
መኪናው አውርደው መሬት ላይ በማድረግ ናፍጣ ይጨምሩለት።
ይህካልተቻለደግሞ የመያዣውንአፍበቀጥታለመቅዳትከመጠቀም
ይህካልተቻለደግሞ የመያዣውንአፍበቀጥታለመቅዳትከመጠቀም
ይልቅ ሌላ ተንቀሳቃሽ ምቹ መጠቀም ይችላሉ።
ይልቅ ሌላ ተንቀሳቃሽ ምቹ መጠቀም ይችላሉ።
•
የናፍጣ ጋኑ (ሳልቫትዮው)እስኪሞላ ድረስ የመቅጃውን ጫፍ
የናፍጣ ጋኑ (ሳልቫትዮው)እስኪሞላ ድረስ የመቅጃውን ጫፍ
በትክክል የናፍጣ ጋኑ (ሳልቫትዮው)አፍ ውስጥ አጥብቀው ይያዙ።
በትክክል የናፍጣ ጋኑ (ሳልቫትዮው)አፍ ውስጥ አጥብቀው ይያዙ።
አፈ-ሰፊ የሆነ መቅጃ አይጠቀሙ።
•
ነዳጅ ልብስዎት ላይ ከፈሰሰብዎ ልብስዎትን ወዲያውኑ ይቀይሩ።
ነዳጅ ልብስዎት ላይ ከፈሰሰብዎ ልብስዎትን ወዲያውኑ ይቀይሩ።
•
የነዳጅ ጋኑን (ሳልቫትዮውን)ከአቅሙ በላይ አይሙሉት።
የነዳጅ ጋኑን (ሳልቫትዮውን)ከአቅሙ በላይ አይሙሉት።
የታንከሩንም ክዳን በደንብ ይክደኑት።
5. ጠቅላላ አገልግሎት
•
ዝግ በሆነ አካባቢ ውስጥ ማሽኑን ፈፅሞ አይጠቀሙ/እንዲሰራ
ዝግ በሆነ አካባቢ ውስጥ ማሽኑን ፈፅሞ አይጠቀሙ/እንዲሰራ
አያድርጉት።
•
ሞተሩ እየሰራ እያለ ሞተሩን መጠገን አያስቡ። አደጋን አስቀድሞ
ሞተሩ እየሰራ እያለ ሞተሩን መጠገን አያስቡ። አደጋን አስቀድሞ
ለመከላከል እሳት መፍጠር የጀመረን የሶኬት ገመድ ፈጥነው
ለመከላከል እሳት መፍጠር የጀመረን የሶኬት ገመድ ፈጥነው
ይንቀሉ፤ በድንገት እንዳይነካካም ያርቁት።
ይንቀሉ፤ በድንገት እንዳይነካካም ያርቁት።
•
የማሽኑን በተለይም የምላጩን ብሎኖች እና ዳዶዎች በሚገባ
የማሽኑን በተለይም የምላጩን ብሎኖች እና ዳዶዎች በሚገባ
አጥብቀው ይሰሩ እና መሳሪያውን በጥሩ ሁኔታ ይጠብቁት ።
አጥብቀው ይሰሩ እና መሳሪያውን በጥሩ ሁኔታ ይጠብቁት ።
•
በማሽኑ ላይ በተገጠሙ የደህንነት መሳሪያዎች ላይ አይመራመሩ።
በማሽኑ ላይ በተገጠሙ የደህንነት መሳሪያዎች ላይ አይመራመሩ።
በትክክል መስራታቸውን በየጊዜው ይከታተሉ።
በትክክል መስራታቸውን በየጊዜው ይከታተሉ።
•
በማሽኑ ላይ እንደ ሳር፣ ቅጠል ወይም ሌሎች ቆሻሻ ነገሮች
በማሽኑ ላይ እንደ ሳር፣ ቅጠል ወይም ሌሎች ቆሻሻ ነገሮች
እንዳይሰበሰቡበት በጽዳት ይያዙት። የናፍጣ ፍሳሾችንምያፅዱለት።
እንዳይሰበሰቡበት በጽዳት ይያዙት። የናፍጣ ፍሳሾችንምያፅዱለት።
ከማስቀመጥዎትም በፊት የማሽኑ ሞተር መቀዝቀዙን ያረጋግጡ ።
ከማስቀመጥዎትም በፊት የማሽኑ ሞተር መቀዝቀዙን ያረጋግጡ ።
•
የሆነ ነገር ከመታብዎት ፈጥነውው ሞተሩን አጥፍተውው ምኑ
የሆነ ነገር ከመታብዎት ፈጥነውው ሞተሩን አጥፍተውው ምኑ
እንደተመታብዎ ያጣሩ። ካስፈለገ ሞተሩን ሳያስነሱት ይጠግኑት።
እንደተመታብዎ ያጣሩ። ካስፈለገ ሞተሩን ሳያስነሱት ይጠግኑት።
•
ሞተሩ እየሰራ በጎማ ከፍታ እንዳለ ማሽኑን ለመጠገን አይሞክሩ።
ሞተሩ እየሰራ በጎማ ከፍታ እንዳለ ማሽኑን ለመጠገን አይሞክሩ።
•
ሳሩንየሚስቡየማሽኑአካላትለመላላትእናለመውለቅለሚያበቋቸው
ሳሩንየሚስቡየማሽኑአካላትለመላላትእናለመውለቅለሚያበቋቸው
ለእርጅና፣ ለጉዳት፣ እና የማለቅ ችግሮች ይጋለጣሉ። እናም
ለእርጅና፣ ለጉዳት፣ እና የማለቅ ችግሮች ይጋለጣሉ። እናም
እንደአስፈላጊነቱ ቶሎ ቶሎ መፈተሸ እና አምራቹ በሚመክራቸው
እንደአስፈላጊነቱ ቶሎ ቶሎ መፈተሸ እና አምራቹ በሚመክራቸው
የመለዋወጫ መሣሪያዎቸ መተካት ይኖርብዎታል።
የመለዋወጫ መሣሪያዎቸ መተካት ይኖርብዎታል።
•
የማሽኑ ማጨጃ ምላጪ ስለታማ ስለሆነ ሊቆርጦ ስለምችል
የማሽኑ ማጨጃ ምላጪ ስለታማ ስለሆነ ሊቆርጦ ስለምችል
ይጠንቀቁት። በሚጠግኑት ጊዜ ጓንት በማድረግ ወይም ምላጩን
ይጠንቀቁት። በሚጠግኑት ጊዜ ጓንት በማድረግ ወይም ምላጩን
በመጠቅለል ከፍተኛ ጥንቃቄ ያድርጉ።
•
የማሽኑን ፋብሪካ ሰራሽ አደረጃጀት /setting/ አይለውጡት ወይም
የማሽኑን ፋብሪካ ሰራሽ አደረጃጀት /setting/ አይለውጡት ወይም
ሞተሩን ከተጠቀሰው በላይ አያፍጥኑት ።
•
ለማሽኑ ጥንቃቄና ለችግሩም ምልክት የሚሆኑ ነገሮችን ይለዩ።
ለማሽኑ ጥንቃቄና ለችግሩም ምልክት የሚሆኑ ነገሮችን ይለዩ።
•
የደህንነትመጠበቂያመሳሪያዎችየታለመላቸውንተግባርለማደናቅፍ
የደህንነትመጠበቂያመሳሪያዎችየታለመላቸውንተግባርለማደናቅፍ
ወይም በደህንነት መሳሪያ የሚሰጠውን ጥበቃ ለመቀነስ አንዳች ነገር
ወይም በደህንነት መሳሪያ የሚሰጠውን ጥበቃ ለመቀነስ አንዳች ነገር
አያድርጉ።